am_tn/act/19/05.md

972 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡5-7

አያያዥ ዓረፍተ ነገር) ይህ በኤፌሶን ስላሉት አዳዲስ አማኞች የነበረው ታሪክ መጨረሻ ነው ሰዎቹ ሰዎቹ የሚገልጸው ከጳውሎስ ጋር በመነጋገር ላይ የነበሩትን አማኞች ነው እጁን ጫነነባቸው እየጸለየላቸው እጆቹን በጭንቅላታቸው ላይ ጫነባቸው በሌሎች ቋንቋዎች ተናገሩ ፤ ትንቢትም ተናገሩ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ በ ACT 2:3-4 ላይ㙀ደጸገለጸው ሳይሆን በዚህ ሥፍራ ላይ የተናገሩትንም መልዕክት ትርጉም ማን እንደሰማ ( እንደተረዳ ) በግልጽ የተጻፈ የለም በአጠቃላይ ሰዎቹ 12 ያክሉ ነበር ይህ የተጠመቁ ሰዎች አጠቃላይ መረጃ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/writing-background)