am_tn/act/19/03.md

821 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡3-4

አያያዥ ዓረፍ ነገር ጳውሎስ በኤፌሶን ከሚገኙ አዲስ አማኞች ጋር ውይይቱን(ንግግሩን) ቀጠለ ታዲያ በምን ተጠመቃችሁ? በማን ጥምቀት ተጠመቃችሁ? ወይም በማን ስም ተጠመቃችሁ? እንዲህ አሉ ደቀመዛሙርት እንዲህ አሉ በመጥምቁ ዮሐንስ ጥምቀት በመጥምቁ ዮሓንስ የውሃ ጥምቀት የንስሐ ጥምቀት ይህ ጥምቀት ሰዎች ከሃጢያታቸው መመለስ ሲፈልጉ የሚጠመቁት ጥምቀት ነው ከእርሱ በኋላ በሚመጣው ይህ ማለት ከጊዜ አንጻር ከመጥምቁ ዮሐንስ በኋላ የሚመጣ ነገር ግን በአካል እርሱን የማይከተል ነው፡፡