am_tn/act/19/01.md

641 B

የሐዋርያት ሥራ 19፡1-2

አጠቃላይ መረጃ ይህ የጳውሎስ የጉዞ ታሪክ ሌላኛው ክፍል ነው፤ ጳውሎስ በዚህ ጉዜ ያለው በኤፌሶን ነው፡፡ እንዲህም ሆነ “ተከሰተ” በዚያ አለፈ በዚያ ተጓዘ የላኛው አገር ይህ የእስያ አካባቢና የአሁኑ ጊዜ ቱርክ ሲሆን የኤፌሶን እና የእስክንድርያ… መንፈስቅዱስን መቀበል መንፈስቅዱስን ማግኘት ስለ መንፈስቅዱስ ምንም አልሰማንም ስለ መንፈስቅዱስ የሰማነው ነገር የለም