am_tn/act/18/27.md

746 B

የሐዋርያት ሥራ 18 ፡ 27-28

በፈለገ ጊዜ አጵሎስ በፈለገ ጊዜ አካይያ በደረሰ ጊዜ አካይያ የሮሜ አውራጃ ስትሆን በአሁኑ ጊዜ የደቡባዊ ግሪክ ክልል ናት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- ወደ አካይያ ክልል በሄደ ጊዜ ወንድሞች እዚህ ቦታ ወንድሞች የሚለው ቃል አማኝ የሆኑ ወንዶችና ሴቶችን ነው ለደቀመዛሙርት ጻፉለት አካይያ ለሚገኙ ክርስትያኖች ደብዳቤ ጻፉለት በደረሰ ጊዜ አጵሎስ በደረሰ ጊዜ አጵሎስ በህዝብ ፊት ረታ አጵሎስ በሕዝብ ፊት አይሁዳዊያዊያንን በክርክሩ ረታቸው