am_tn/act/18/24.md

988 B

የሐዋርያት ሥራ 15፡27-29

የሐዋርያት ሥራ 15፡27-29 አጠቃላይ መረጃ አጵሎስ በታሪኩ ውስጥ የተካተተ ሲሆን ቁጥር 24 እና 25 ላይ ስለ እርሱ የጀርባ ታሪክ ( መረጃ ) ተጠቅሷል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/writing-background) የእስክንድሪያ ተወላጅ የሆነ አማራጭ ከተሞች 1, በሰሜናዊ ዳርቻ በግብጽ የምትገኘው እስክንድርያ 2, በምዕራብ ዳርቻ በእሲያ የምትገኘው እስክንድሪያ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- በእስክንድሪያ ከተማ የተወለደ ሰው ነው፡፡ አንደበተ ርዕቱ ጎበዝ ተናጋሪ በመንፈስ የተቃጠለ በሙሉ ልቡ የሚቀናና የሚያስተምር ነበር የዮሐንስ ጥምቀት መጥምቁ ዮሐንስ የሚያጠምቀው ጥምቀት ይበልጥ በተስተካከለ ሁኔታ በተሟላ ሁኔታ