am_tn/act/18/22.md

954 B

የሐዋሪያት ሥራ 18፡22-23

ቂሳሪያ በደረሰ ጊዜ ቂሳሪያ ደረሰ ወጥቶ ሄደ (ወደ ላይ ሄደ) ጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ተጓዘ በኢየሩሳሌም ለምትገኘው ቤተክርስቲያን ሰላምታ አቀረበ በኢየሩሳሌም ባለችው ቤተክርስቲያን ላሉ ምዕመናን ሰላምታ አቀረበ ወደታች ወረደ አይሁዳዊያን ወደ እየሩሳሌም መሄድን ወደ ላይ እንደመሄድ ሲቆጥሩት ከእየሩሳሌም መራቅን ወደታች እንደመሄድ (እንደመውረድ) ይቆጥሩታል፡፡ ጳውሎስ ተለያቸው ጳውሎስ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ገላቲያ እና ፍርጊያ በእሲያ የሚገኙ አውራጃዎች የነበሩ ሲሆን በአሁኔ ጊዜ ቱርክ የምትባለው አገር ናት፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names)