am_tn/act/18/18.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 18፡18-19

አጠቃላይ መረጃ ጳውሎስ ከጵርስቅላና አቂላ ጋር ቆሮንጦስን ለቆ በመውጠት ጉዞውን ቀጠለ ወንድሞች ወንድሞች የሚለው ቃል አማኝ የሆኑ ሴቶችን እና ወንዶችን የሚገልፅ ነው ከጵርስቅላ እና አቂላ ጋር ወደ ሶሪያ በመርከብ ሄዱ ጳውሎስ በመርከብ ወደ ሶሪያ ሄደ፡፡ጵርስቅላ እና አቂላም ከእርሱ ጋር ነበሩ ክንክራኦስ የባህር ወደብ ክንክራኦስ የታላቋ ቆሮንጦስ ከተማ አካል የሆነች የባህር ወደብ ናት፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) ስዕለት ይህ በሙሴ ህግ ላይ የተገለፀ እና ለእግዚያብሄር አንድ ነገር ለማድረግ ቃል መግባትን ወይም መሃላን የሚያሳይ ነው፡፡ይህም ከሌዊ ነገድ ውጪ የሆኑ ሰዎች እግዚያብሄርን እንዲያገለግሉ መንገድ ይከፍታል፡፡ ወደ ኤፌሶን ሲደርሱ ጳውሎስ፣ጵርስቅላ እና አቂላ ኤፌሶን ሲደርሱ፡፡ አስረዳ ተወያየ ወይም ተከራከረ