am_tn/act/18/16.md

712 B

የሐዋርያት ሥራ 18፡16-17

ሁሉም ያዙት ይህ የግነት አገላለፅ የሕዝቡን ሃይለኛ ስሜት ለመግለፅ የገባ ነው፡፡አማራጭ ትርጉም:- ብዙ ሰዎች በጉጉት ያዙት ወይም አብዛኞቹ ያዙት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ሶስቴን የምኩራብ አለቃ ሶስቴን በቆሮንጦስ ያለው የአይሁድ ምኩራብ አለቃ ነበረ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) መቱት (ደበደቡት) ሶስቴን አካላዊ ድብደባ ደርሶበታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- መቱት ወይም በቡጢ መቱት፡፡