am_tn/act/18/14.md

483 B

የሐዋርያት ሥራ 18፡14-15

ጋልዮስ እንዲህ አለ ጋልዮስ በአውራጃው ላይ የተሾመ የሮም ገዢ ነው ህጋችሁ( የእናንተ ህግ) እነዚህ የሙሴን ህግና በጳውሎስ ዘመን የነበሩ የአይሁዳዊያን ልማዶችን ያካትታሉ እኔ በእንዲህ አይነት ነገር ፈራጅ መሆን አልሻም እኔ እንዲህ ባሉ ጉዳዩች ላይ መፍረድ አልፈልግም፡፡