am_tn/act/18/12.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 18፡12-13

አጠቃላይ መረጃ ይህ በታሪኩ ውስጥ አዲስ ድርጊት ነው ፤ ጳውሎስን በጋልዮስ የፍርድ ወንበር ፊት አቀረቡት ጋልዩስ የአካይያ ገዥ ነበር አካይያ ቆሮንጦስን የምታካትት የሮምያውያን አውራጃ ስትሆን የአሁኑ ጊዜ ደቡባዊ ግሪክ ናት፡፡(ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) በፍርድ ወንበር ፊት አቀረቡት አይሁዳዊያን ጳውሎስን በሃይል(ሃይልተጠቅመው) ፍርድ ቤት አቀረቡት፡፡አማራጭ ትርጉም፡- በአገረ ገዥው እንዲፈረድበት ወሰዱት ህጉ በማይፈቅደው መንገድ አይሁዳዊያን ሆነ ብለው የሚከሱት ያደረገው ነገር (የተናገረው ነገር) ከህጋቸው እና ከልምዳቸው የተፃረረ በመሆኑ ከሮም ህግ አንፃር ወንጀል ነው ብለው ነው፡፡