am_tn/act/18/09.md

1.4 KiB

የሐዋርያት ሥራ 18፡9-11

አትፍራ ተናገር ዝምም አትበል ጌታ ቃሎቹ የበለጠ ሀይል ያላቸው እንዲሆኑ አንድን ትዕዛዝ በተለያየ መንገድ(አገላለፅ) እየሰጠው ነው - “አትፍራ” እና “ተናገር” ዝምም አትበል”:: አማራጭ ትርጉም:- “ፈፅመህ ፍርሀትን አቁምና መናገርህን ቀጥል ዝምም አትበል”፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]]) ተናገር ዝምም አትበል ጌታ ጳውሎስን እንዲናገር በሃይል እያዘዘው ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- መናገር አለብህ፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]]) ዝም አትበል ስለ ወንጌል መናገር እንዳታቆም እኔ ነኝ እኔ የሚለው የሚወክለው (የሚያሳየው) ለጳውሎስ እየተናገረው ያለውን ጌታን ነው ከአንተ ጋር አንተ የሚለው የሚወክለው ጌታ በራዕይ እየተናገረው ያለውን ጳውሎስን ነው በዚህ ከተማ ብዙ ሰዎች አሉኝ በዚህ ከተማ እምነታቸውን በእኔ ላይ ያደረጉ ብዙ ሰዎች አሉኝ ጳውሎስ በዚያ ኖረ- - - የእግዚያብሄርን ቃ በመካከላቸው እያስተማረ (ተመልከት: End of Story)