am_tn/act/18/04.md

1.5 KiB

የሐዋርያት ሥራ 18፡4-6

አጠቃላይ መረጃ ሲላስና ጢሞቲዎስ ከጳውሎስ ጋር እንደገና ተገናኙ ጳውሎስ አስረዳ (መሰከረ) በዚህ ቦታ አስረዳ (መሰከረ) የሚለው ቃል ጳውሎስ ሁለት አይነት ንግግሮችን እንዳዳረገ ያሳያል:: አማራጭ ትርጉም ጳውሎስ ተከራከረ ወይም ጳውሎስ ተወያየ አሳመነ አማራጭ ትርጉም፡- ለማሳመን ጥረት አደረገ በመንፈስ ተገደደ አማራጭ ትርጉም፡- መንፈስ ግድ አለው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ልብሱን አራገፈ ይህ ድርጊት ጳውሎስ ከማያምኑ አይሁዳዊያን ጋር ያለውን ግንኙነት ያቋረጠበትን እና እነርሱን ለ እግዚያብሄር ፍርድ የተወበትን ሁኔታ የሚያሳይ ድርጊት ነው፡፡ ደማችሁ በራሳችሁ ላይ ይሁን በዚህ ቦታ ደም የሚለው በሃጢት ምክንያት ከሚመጣ ቅጣት ጋር ይነፃፀራል፡፡ ጳውሎስ አይሁዳዊያንን ንስሃ ካልገቡ በግትርነታቸው ምክንያት ለሚመጣባቸው የእግዚአብሄር ፍርድ ሃላፊነቱ የራሳቸው እንደሆነ ነገራቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- በሀጢያታችሁ ምክንያት የሚመጣውን ቅጣት የምትቀበሉት እናንተ ናችሁ፡፤(ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])