am_tn/act/16/35.md

665 B

የሐዋርያት ሥራ 16፡ 35-36

አጠቃላይ መረጃ: አጠቃላይ መረጃ: ይህ በታሪኩ ውስጥ የመጨረሻው ክፍል ነው፡፡ ታሪኩም የጳውሎስ እና የሲላስ ከእስር ቤት መፈታትን የተመለከተ ነው፡፡ ቀን በሆነ ጊዜ ይህ አዲስ ታሪክ ጅማሬ መሆኑን ይነገርናል፡፡ መልእክት ላኩ "መልዕክት ላኩ" ወይም "ትዕዛዝ አስተላለፈ" እነዚያን ሰዎች ልቀቋቸው "እነዚያን ሰዎች ፍቷቸው" ወይም "እነዚያ ሰዎች እንዲሄዱ ፍቀዱላቸው" ውጡ "ከእስር ቤት ውጡ"