am_tn/act/16/32.md

984 B

የሐዋርያት ሥራ 16፡ 32-34

አጠቃላይ መረጃ: በዚህ ሥፍራ “እነነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስን እና ሲላስን ነው፡፡ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የወህኒ ቤት ጠባቂው ጳውሎስን እና ሲላስን ወደ መኖሪያ ቤቱ ይዞዋቸው ሄደ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በእርሱ ቤት ውስጥ፡፡" እርሱ እና የእርሱ ቤተሰቦች ሁሉ ተጠመቁ አማራጭ ትርጉም፡ "ጳውሎስ እና ሲላስ የወህኒ ቤት ጠባቂውን እና የቤተሰቡን አባላት ሁሉ አጠመቋቸው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) እርሱ . . . እርሱ . .. እርሱ ይህ ተውላጠ ስም የሚመለክተው የወህኒ ቤት ጠባቂውን ነው፡፡ ሁሉም በማመናቸው ምክንያት "የቤተሰቡ አባላት በሙሉ በማመናቸው ምክንያት"