am_tn/act/16/29.md

415 B

የሐዋርያት ሥራ 16፡ 29-31

በፍጥነት ወደ ውስጥ ሮጦ ገባ "ወደታሠሩበት በፍጥነት ገባ" በጳውሎስ እና በሲላስ ፊት በግንባሩ ተደፋ የወህኒ ጠባቂው በጳውሎስ እና ሲላስ ፊት በግንባሩ በመደፋት ራሱን ዝቅ አደረገ፡፡ ወደውጪ አወጣቸው "ከታሠሩበት ክፍል አወጣቸው"