am_tn/act/16/27.md

653 B

የሐዋርያት ሥራ 16፡ 27-28

ራሱን ሊያጠፋ ነበር የእስ ቤቱ ጠባቂ እስረኞች እንዲያመልጡ በማድረጉ ምክንያት የሚደርስበተን ቅጣት ከመቀበል ይልቅ ራሱን ለማጥፋት መረጠ፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ራሱን ለማጥፋት ዝግጁ ነበር፡፡" እኛ ሁላችብ በዚህ አለን በዚህ ክፍል ውስጥ “እኛ” የሚለው ቃል ሁሉም የሚያካትት ነው፡፡ ጳውሎስን፣ ሲላስን እና ሌሎች እሰረኞችን ያካትታል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-inclusive)