am_tn/act/16/22.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 16፡ 22-24

ፈራጆቹም ልብሳቸውን ቀደዱ "ፈራጆቹ የጳውሎስን እና የሲላስን ልብስ ቀደዱ" በዱላ ይቀጠቀጡ ዘንድ አዘዘ አማራጭ ትርጉም: "ወታደሮቹን ጳውሎስን እና ሲላስን በዱላ ይቀጠቅጧቸው ዘንድ አዘዙ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) አውጥተው ወረወሯቸው "ፈራጆቹ ጳውሎስን እና ሲላስን አሰሯቸው" ወይም "ፈራጆሱ ወታደሮቹን ጳውሎስን እና ሲላስን ያስሯቸው ዘንድ አዘዙ" የወይህኒ ቤት ጠባቂዎቹን ጥንቃቄ ይጠብቋቸው ዘንድ አዘዙ የወህኒ ጠባቂዎች በእስር ወይም ወህኒ ቤት ውስጥ ያሉ ሰዎችን የሚጠብቁ ሰዎች ናቸው፡፡ “የወህኒ ቤት ጠባቂዎች እነዚህ ሰዎች አምልጠው እንዳይወጡ በጥንቃቄ ይጠብቋቸው ዘንድ አዘዙ፡፡ (UDB) አሠሯቸው "አሠሯቸው" ግንድ አንድ ሰው በተገቢው መንገድ እንቅስቃሴ እንዳያደረግ የሚያግድ ቀዳዳዎች የተበጁለት የግንድ ቁራጭ ነው፡፡