am_tn/act/16/09.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 16፡ 9-10

ጳውሎስ ራዕይ አየ ራዕይ ከሕልም ይለያል፡፡ ጠሩት "ጳውሎስን ለመኑት" ወይም "ጳውሎስ እንዲመጣላቸው ጠየቁት" እርዳን በዚህ ሥፍራ ላይ "እኛ" የሚለው ቃል ሌሎችን የሚያገል እና ጳውሎስን የማያካትት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እኔን እና በመቅዶኒያ ያሉትን ሰዎች እርዳ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ወጣን በዚህ ሥፍራ ላይ "እኛ" የሚለው ቃል ሁሉን የሚያቅፍ ሆኖ ጳውውሎስን እንዲሁም የሐዋርያት መጽሐፍ ጸሐፊ የሆነውን ሉቃስን የሚያካትት ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) እግዚአብሔር ጠርቶናል በዚህ ሥፍራ ላይ "እኛ" የሚለው ቃል ሁሉን የሚያቅፍ ሆኖ ጳውውሎስን እንዲሁም የሐዋርያት መጽሐፍ ጸሐፊ የሆነውን ሉቃስን የሚያካትት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-inclusive) ለእነርሱ ወንገል ለመስበክ "ለመቅዶኒያ ሰዎች ወንጌልን እንሰብክ ዘንድ"