am_tn/act/15/39.md

554 B

የሐዋርያት ሥራ 15፡39-41

በፍጹም አለመግባባት በርናባስና ጳውሎስ ወደ መስማማት ሊመጡ አልቻሉም ሰለዚህ ተለያዩ ስለዚህ በርናባስና ጳውሎስ ተለያዩ እናም በመርከብ ሄዱ በመርከብ ተጓዙ በወንድሞች በአንፆኪያ ባሉ አማኒያን በሲሪያና በሲሊሲያ በኩል ሄዱ ቤተክርስቲያንን አጠናከሩ ቤተክርስቲያንን በመንፈሳዊ ነገር እንድትተነክር አደረጉ፡፡