am_tn/act/15/30.md

1.4 KiB

የሐዋርያት ሥራ 15፡ 30-32

ስለዚህ እነርሱ፣ እነርሱ ይህንን በማደረጉ ጊዜ . . . እነርሱ ይህንን ካደረጉ በኋላ . . . እነርሱ ነጻ ወጡ በዚህ ክፍል ውስጥ "እነርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ይሁዳን፣ ሲላስን፣ ጳውሎስን እና ባርናባስን ነው፡፡ ተለቀቁ "እንዲሄዱ ተፈቀደላቸው" ወይም "ተላኩ" ወደ አንጾኪያ እንዲወርዱ ይህ የከፍታ ለውጥን ያመለክታል፡፡ ይሁን እንጂ አይሁዳዊያን ወደ ኢየሩሳሌም የሚደረግ ጉዞ ወደ ከፍታ የሚደረግ ጉዞ አድርገው ይቆጥሩታል፡፡ በተመሳሳይ መልኩም ከኢየሩሳሌም የሚደረግ ጉዞን ወደታች የሚደረግ ጉዞ ያደርጉታል፡፡ ካነበቡት በኋላ ደስ አላቸው በዚህ ክፍል ውስጥ "እነርሱ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው በአንጾኪያ ያሉት አሕዛብ አማኞችን ነው፡፡ እንዲሁም ነቢያት ነቢያት እርሱን ወኪለው መናገር ይችሉ ዘንድ በእርሱ ስልጣን የተሰጣቸው ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እነርሱ ነብያት ከመሆናቸው የተነሣ፡፡" ወንድሞችን አበረታቷቸው "በአንጾኪያ የሚገኙ ወንድሞችን አበረታቷቸው"