am_tn/act/15/27.md

776 B

የሐዋርያት ሥራ 15፡27-29

የሐዋርያት ሥራ 15፡27-29 አያያዥ ዓረፈተ ነገር ይህ ከኢየሩሳሌም ወደ አንጾኪያ ደብዳቤ መላክን ያስቀረ የመጨረሻ ክስተት ነው፡፡ ለእናነተ ደግሞ በቃላቸው ያንን ይነግሯችኋል እነሱ እራሳቸው በገዛ ቃላቸው ይነግሯቸዋል፡፡ ደም ይህ የሚያመለክተው የታረዱና የሞቱ እንስሳተን ደም መጠጣት ይመለከታል፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ (rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) የታነቁ ነገሮች ደሙ ሳይፈስ ታንቆ የተገደለ እንስሳ ሰላምታና ስንብት የስንብትና የሰላምታ ደብዳቤ