am_tn/act/15/24.md

552 B

የሐዋርያት ሥራ 15፡24-26

አያያዥ አረፍተ ነገር ከኢየሩሳሌም ወደ አንጾኪያዊቷ የአህዛብ ቤተክርስቲያን የተላከው ደብዳቤ ቀጥሏል፡፡ የተወሰኑ ሰዎች አንዳንድ ሰዎች ለማንም ይህን ትዕዛዝ መስጠት አንችልም ይህንን ወጥተው እንዲሰብኩ እኛ ልናዛቸው አንችልም ስለዚህ ሁላችንም መልካም ሆኖ ታየን ሁላችንም ተስማማን ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ