am_tn/act/15/22.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 15፡22፡-23

በሙሉ ቤተክርስቲያኗ በሙሉ የሚለው ግነታዊ አገላለጽ በቤተክርስቲያኒቱ ያሉትን መዕምናን የሚገልጽ ነው ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ([[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ይሁዳ የሚሉት በርስያን በኢየሩሳሌም ባለች ቤተክርስቲያን መሪ የነበረ ሰው ሲላስ በኢየሩሳሌም ባለች ቤተክርስቲያን መሪ የነበረ ሰው ላኳቸው/ሰደዷቸው ይሁዳ እና ሲላስን ላኳቸው ይህን ፃፎላቸው ሓዋሪያትሽማግሌዎችና በኢየሩስ አሌም የነበሩ አማኒያን ቃላችውን ጽፈው ላኩ፡፡ ይህ የሃዋሪያት ደብዳቤ መጀመርን ያበስራል፡፡ ሲሊሲያ በቆጵሮስ በስተሰሜን በኩል የምትገኝ የቱርክ ባህር ዳርቻ ቦታ ናት ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ