am_tn/act/15/19.md

919 B

የሐዋርያት ሥራ 15፡19-21

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ያዕቆብ ለሓዋሪያትና ለሽማግሌዎች መናገሩን ጨረሰ አህዛብን ልናስጨንቃቸው አይገባም አህዛብ እንዲገረዙና የሙሴንም እግ እንዲጠብቁ ልናስገድዳቸው አይገባም (rc://*/ta/man/translate/figs-explicit)

እኛ ልናስጨንቃቸው አይገባም ያዕቆብ እኛ በማለት ሽማግሌዎችንና ሓዋሪቱንም ጭምር ነው ሚያካትተው፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ( rc://*/ta/man/translate/figs-inclusive ) ጣዖት…..ብልግና…የታነቀ… ደም ብልግና፣የታነቁ ህንስሳት ደም መጠጣትና መሰል ተግባራት ጣዖትን በማምለክ ስርዓት ውስጥ ያሉ ስነ ስርዓቶች ናቸው ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ