am_tn/act/15/15.md

1.3 KiB

የሐዋርያት ሥራ 15፡15-18

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ያዕቆብ ከነብያት መጽሃፍ ከሆነው ከአሞጽ መፅሃፍ ጠቀሰ በዚህ እንስማማለን ይህንን እውነት እናረጋግጣለን እመልሳችኋለሁ…እግነባችኋለሁ…እንደገና እሰራታለሁ እኔ የሚለው በነቢያቱ በኩል ይናገር ነበረውን እግዚያብሔርን ነው የሚያመለክተው የዳዊትን ድንኳን መልሼ አነሳታለሁ ድንኳን የሚለው ቃል እዚህ ጋር ሚያመለክተው ስረው መንግስትን ነው አማራጭ ትርጓሜ ከዳዊት ስርወ መንግስት ውስጥ ቀጠዩን መርጫለሁ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ( rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) የፈረሰችውን እንደገና እገነባታለሁ በዚያም ቅሪታዎች እግዚያብሄርን ይፈልጋሉ የዳዊትን ስርወ መንግስት እመሰርታለሁ በዚያም ህዝቦቿ እግዚያብሄርን የሚፈልጉ ይሆናሉ ፍርስራሹን አድሳለሁ ፍርስራሽ የሚያመለክተው በአንድ ከተማ መፈራረስ ምክንያት የምናገኘው የወዳደቁ እናየሚበሰበሱ ነገሮች ነው ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ