am_tn/act/15/07.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 15፡7-9

አጠቃላይ መረጃ ጴጥሮስ ለሐዋሪያትና ለሽማግሌዎች መናገር ጀመረ እንዲህ አላቸው በጉባኤው ለተገኙ ሐዋሪያት ሸማገሌዎችና ሌሎች አማኞች ወንደሞች ጴጥሮስ ሁሉንም የተሰበሰቡትን ሰዎች እያመለከተ ነው፡፡ ከእኔ አንደበት አንደበት የሚለው ቃል የሚያመለክተው የጰጥሮስን ቃል ነው፡፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]]) አህዛብ የወንጌልን ቃል ሰምተው አህዛብ ወንጌልን ሰምተው ምስክር ሆነው ለአህዛብ ምስክር ሆነው ማድረጉን እግዚያብሔር ማድረጉን ምንም ልዩነት ሳያደርግ እግዚያብሄር በዳኑ አይሁዳዊያን እና በዳኑ አህዛብ መካከል ምንም ልዩነት ሳያደርግ በእኛ እና በእነሱ መካከል ጴጥሮስ እራሱን እኛ በማለት ሲያካትት የዳኑ አህዛብን ደግሞ እነሱ በማለት ይገልጻል፡፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]])