am_tn/act/15/05.md

1.0 KiB

የሐዋርያት ሥራ 15፡5-6

አሁን ጳውሎስና በርነባሳ ሐዋሪያትንና የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎችን ለማግኘት በኢየሩስአሌም ተግኝተዋል፡፡ አነዳንድ ሰዎች ግን ቅዱስ ሉቃስ እያነጻጸረ ያለው ድህነት በኢየሱስ ብቻ የሚሉትንና ሌሎች ደግሞ በኢየሱስ ማመንና መገረዝን አብረው በሚይዙት መካከል ነው፡፡ አህዛብ እንዲገረዙና የሙሴን ህግ እንዲጠብቁ እነሱ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ያልተገረዙ አህዛቦችን ነው፡፡ ህግን እንዲጠብቁ ህጉን እንዲታዘዙ ወይም እንዲከተሉ ጉዳዩን ለማጤን የቤተክርስቲያን መሪዎች በእነጳውሎስ መልዕክትና በፈሪሳዊያን መካከል ያለውን ጉዳይለመወያየት ያጤኑ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጓሜ፡ በኃይማኖት ያለውን ልዩነት ለመወያት