am_tn/act/15/01.md

951 B

የሐዋርያት ሥራ 15፡1-2

የሐዋርያት ሥራ 15፡1-2 አጠቃላይ መረጃ ይህ አዲስ የታሪክ ክስተት ሲሆን ጳውሎስና በርናባስ አሁንም በአንጾኪያ ሲሆኑ በአህዛብ መገረዝና አለመገረዝ ላይ ክርክሮች ነበሩ አንዳንድ ሰዎች የሆኑ ሰዎች አይሁድ ወረዱ አይሁዳዊያን ወደ ኢየሩሳሌም በመጀመሪያ ሲመጡ እየወጡ መሆኑና ሰመለሱ ደግሞ እየወረዱ መሆኑን ያስባሉ፡፡ ወንድሞችን ማስተማር ጀመሩ በአንጾኪያ ያሉ ወንድሞችን ማስተማር ቀጠሉ ወይም በአንጾኪያ ያሉ ክርሰቲያኖችን ማስተማር ጀመሩ በስርዓቱም መሰረት እንደ ስርዓታቸውም ከእነረሱ ጋር አይሁድ ከሆኑ ሰዎች ጋር ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ ይህ ጥያቄ ይህ ጉዳይ