am_tn/act/14/23.md

739 B

የሐዋርያት ሥራ 14፡23-26

ከሾሙላቸውም በኋላ ጳውሎስና በርናባስ ለአዲስ አማኝ ቡድኖች መሪዎችን ሾሙላቸው አደራ ሰጧቸው ጳውሎስና በርናባስ የሾሟቸውን መሪዎች አደራ አሏቸው አልፈው… ተናግረው…ወረዱ…በጀልባ…ተሰጥተው ነበር አሁን ፈጽመውታል እነሱ የሚለው ተውላጠስ ስም የሚመለክተው ጳውሎስና በርናባስን ነው፡፡ በእግዚያብሄር ጸጋ በአደራ ወደተሰጡበት የአንጾኪያ ሰዎች ጳውሎስና በርናባስን እግዚያበሄር እንዲጠበቃቸውና እንዲከባከባቸው ጸለዩ፡፡