am_tn/act/14/17.md

848 B

የሐዋርያት ሥራ 14፡17-18

አያያዥ ዓረፍተ ነገሮች ጳውሎስና በርናባስ ለህዝቡ መናገራቸውን ቀጥለዋል እርሱ እራሱ አለተዋቸውም እግዚያብሔር እራሱ አልተዋቸውም በእዚህም ምክንያት አማራጭ ትርጓሜ በመረጃ እንደተረጋገጠ በመስጠቱ…ልባችሁን በመሙላት ጳውሎስ ሁሉንም አድማጮች እናነተ በማለት ይጠቀልላቸዋል በመግብና በድስታም ልባችሁን በመሙላት የምትበሉትን በመስጠትናየምትደሰቱበትን በማድረግ ጳውሎስና በርናባስ ህዝቡ እንዳይሰዋላቸው ያስተዎት በብዙ ችግር ነበር ህዝቡ በደፈናው ለጳውሎስና በርናባስ ይሰዋ ነበር፡፡