am_tn/act/14/14.md

988 B

የሐዋርያት ሥራ 14፡14-16

ሐዋሪያቱ ቅዱስ ሉቀስ ጳውሎስና በርናባስን ከቀደምት 12 ሐዋሪያት እኩል ያደርጋቸዋል እናነተ ሰዎች ለምን ይህን ታደርጋላችሁ ጳውሎስና በርናባስ ህዝቡ ሊሰዋላቸውሰለተነሳ ተቃወሟቸው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ እናነተ ሰዎች ይህን ማድረግ አይገባችሁም፡፡ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) እኛም እንደ እናነተ ሰዎች ነን አማራጭ ትርጓሜ፡ ልክ እንደ እናነተ በሁሉ መልኩ እናነተ ደግሞ ከዚህ ከንቱነት እራቁ እነዚህን ዋጋ ቢስ አማልክትን ማምለክ አቁሙ ወይም እነዚህን ሃሰተኛ አማልክትን ማምለክ አቁሙ ህያው እግዚያብሄር በምትኩ ህያው እግዚያብሄርን አምልኩ እንድተመላለሱ እንደተጻፈው እንድትኖሩ