am_tn/act/14/08.md

698 B

የሐዋርያት ሥራ 14፡8-10

አጠቃላይ መረጃ አሁን በርናባስና ጳውሎስ በልስጥራ ናቸው ይህ ደግሞ የታሪኩ አዲስ ምዕራፍ ነው እግሩ አንካሳ የሖነና ከተወለደ ጀምሮ ፈፅ በእግሩ ሄዶ የማያው ሽባ ሰው ከመወለዱ ጀምሮ ሽባ የነበረና መሄድ የማይችል ሰው ጳውሎስ ወደ እሱ ትኩር ብሎ ተመለከተ ጳውሎስም ወደ እሱ በቀጥታ ተመለከተ ባየ ጊዜ ሽባ እንደሆነ ባየ ግዜ ቀጥ ብሎ እንዲሄድ እንዲፈወስ እንዲህ አለው ጳውሎስም ለሽባው ሰው እንዲህ አለው፡፡