am_tn/act/14/05.md

698 B

የሐዋርያት ሥራ 14፡5-7

መሪዎቻቸውን አሳምነው በኢቆኒዮንም ያሉ መሪዎችን አሳምነው ይህን እንዳወቁ እነሱ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስና በርናባስን ነው፡፡ ሊቃኦኒያ በቱር የምትገኝ ግዛት ናት ልስጥራ በኢቆኒዮን በደቡብ በኩል ያለች የቱር ከተማ እና በሰሜን ደርቤ ያዋስናታል፡፡ ደርቤ በኢቆኒዮንና በልስጥራ በደቡብ በኩል የምትገኝ የቱርክ ከተማ በዚያም ወንጌልን ሰበኩ ጳውሎስና በርናባስ እንዲሁ ወንጌልን ይሰብኩ ነበር