am_tn/act/14/03.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 14፡3-4

እዚያው ቆዩ ጳውሎስና በርናባስ በኢቆኒዮን ስለብዙ አማኒያን ሲሉ ቆዩ ስለዚህ የሚለው ቃል በምንባቡ ውስጥ ብዥታን የሚፈጥር ከሆነ ሊወጣይችላል፡፡ አረጋገጠላቸው እግዚያብሄርም ምልክትን አደረገላቸው ስለመልክቱም ማረጋጋጫ አደረገላቸው፡፡ መልዕክቱ እውነተኛ ስለመሆኑ የሚገልጽ ማስረጃ የጸጋውን ቃል ሰል እግዚያብሄር የጸጋ ቃል በጳውሎስና በበርናባስ እጅ እጅ የሚለው ቃል የሚሳየው የሁለቱን ሰዎች ጥረት በመንፈስ ቅዱስ በመታገዝ መሰራቱን ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ በጳውሎስና በርናባስ አገለ፤ግሎት (See: rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche) ከእነሱ ጋር በመደገፍ ወይም ለእነርሱ በማድላት ከሓዋሪያቱ ጋር ቅዱስ ሉቃስ እዚህ ጋር እያመላከተን ያለው ጳውሎስና በርናባስ ከ12 ሐዋሪያት እኩል መሆናቸውን ነው፡፡