am_tn/act/14/01.md

559 B

የሐዋርያት ሥራ 14፡1-2

አጠቃላይ መረጃ የጳውሎስና የበርናባስ ታሪክ በኢቆንዮን ቀጥሏል ወደ ኢቆኚዮንም መጥተዋል አማራጭ ትርጓሜ በኢቆኒዮን ተመሳሳይ ነገር ሆኗል አይሁድ ግን አህዛብን አነሳስተው ወንድሞችን እንዲጠሉ አደረጓቸው ነገር ግን የመይታዘዙት አይሁዳዊያንም የአህዛብን ልቦና ወደራሳቸው በመመለስ አማኒያንን እንዲጠሉ አደረጓቸው