am_tn/act/13/48.md

587 B

የሐዋርያት ሥራ 13፡48-49

ለዘላለም ህይወት የተዘጋጁትን ሁሉም እግዚያብሔር ዘላለማዊ ህይወትን እንዲወርሱ የመረጣቸው ሰዎች ፡፡ ለዘላለም ህይወት የተዘጋጁት እግዚያብሄር የዘላለም ህይወትን ለመስጠት የመረጣቸው የእግዚያብሄር ቃል በአከባቢው ባለው ሃገር ሁሉ ተስፋፋ በእረሱ የሚያምኑትም ካሉበት ቦታ በመውጣት ለሌሎች ስለ ኢየሱስ አዳኝነት መልዕክት ተናገሩ