am_tn/act/13/46.md

1.4 KiB

ሐዋርያት ሥራ 13፡ 46-47

የእግዚያብሔር ቃል በመጀመሪያ ለእናንተ መነገር አለበት አማራጭ ትርጓሜ ለዚህ እኛ ደግሞ የእግዚያብሄርን ቃል ከሁሉ አስቀድመን ልንነግራቸሁ ወደድን [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) መጀመሪያ ለእነነተ መነገር አለበት መጀመሪያ ለእናነተ ለአይሁዳዊያን መነገር አለበት በተመለከቱት ግዜ ከእነርሱ ያርቁት ነበር አይሁዳዊያን የእግዚያብሔርን ቃል ሲያከፋፉት ተመለከትሁ እናንተ ግን ናቃችሁት የአይሁድ ህዝብ የጳውሎስን መልዕክት እሱም በኢየሱስ በኩል የሆነውን የዘላለም ሂወት ገፉት እኛም ወደ አህዛብ ዞርን እኛ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጳውሎስና በርናባስን ሲሆን ከእነሱ ጋር አብረው የነበሩትን አይመለከተም [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]])

ብርሃን አድርጌሃለሁ ይህ አባባል የተወሰደው ከብለክዩ ኪዳን እኔ የምለው እግዚያብሄር አብን… እሱ የሚለው ደግሞ መሲሁን ኢየሱስን ያመለክታል፡፡ እሱ የሚለው ተውላጠስ ስም ነጠላ ቁጥር ነው