am_tn/act/13/44.md

725 B

የሐዋርያት ሥራ 13፡44-45

ከተማው በሙሉ ይህ ሃረግ የተቀመጠውበከተማው ከሚገኙ ትል ቁጥር ያለቸው ሰዎች ለእግዚያብሄር ቃል ምላሽ እንደሰጡ ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ በአብዛኛው የከተማው ክፍል( ) አይሁድም አይሁድ የሚለው ቃል እዚህ ጋር የሚወክለው የአይሁድ መሪዎችን ነው፡፡ አመራጭ ትርጓሜ የአይሁድ መሪዎች ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) በቅናት ተሞሉ የአይሁድ መሪዎች በቅናት ተሞልተው ነበር ይሰድቡት ነበር ጳውሎስን ሰደቡት