am_tn/act/13/42.md

711 B

የሐዋርያት ሥራ 13፡42-43

ጳውሎስና በርናባስ ሲወጡ ልክ ጳውሎስና በርናባስ ለቀው ሲሄዱ እንዲነገሯቸው ለመኗቸው ለመኗቸው ወደ ይሁዲ ኃይማኖት የገቡትን እነዚህ አይሁዳዊ ያይደሉ ወደ አይሁደነት የተቀየሩ ህዝቦች ናቸው እነሱንም ተናገሯቸው፤ መከሯቸው እና አሰጠነቀቋቸው በርናባስና ጳውሎስ ለህዝቡ ነገሯቸውና አሰጠነቀቋቸው በእግዚያብሄር ጸጋ ፀንተው እንዲኖሩ የእግዚያብሔርን ጸጋ በማመን ፀንተው እንዲኖሩ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ