am_tn/act/13/38.md

522 B

የሐዋርያት ሥራ 13፡38-39

ይህ በእናነተ ዘንድ የታወቀ ይሁን ይህን እወቁ ወይም ህን ማወቅ ለእናነተ ልታውቁት የሚገባ ጠቃሚ ነገር ነው፡፡ ይህ የኃጢያት ይቅርታ የሚገኘው በኢየሱስ ነው እኛ የሰበክንላቹ የኃጢያታቸሁን ስርየት ያገኛችሁት በኢየሱስ ነው፡፡ በእርሱ በኢየሱስ በኩል ነገሮች ኃጢያት ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ