am_tn/act/13/28.md

1.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ .13፡28-29

ለሞት የሚያበቃው አንድም ምክንያት አላገኙበትም የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስን ለመግደል የሚያበቃ አንድም በቂ ምክንያት ላቸውም፡፡ እነሱ ይህ ተውላጠስ ስም በሚከሰተበት ቦታ ሁሉ የሚያመለክተው የአይሁድ መሪዎችን ነው፡፡ የእሱ በሁሉም ቦታዎች ላይ የሚያመለክተው ኢየሱስን ነው፡፡ እነሱም ጲላጦስን ጠየቁት ጠየቁት የሚለው ቃል እዚህ ጋር ጠንከር ያለ ትርጓሜ ያለው ሲሆን እሱም መፈለግ፣መለመንና መማጠን ነው ስለ እሱ የተፃፈውን ሁሉ ከፈፀሙ በኋላ ልክ የአይሁድ መሪዎች ስለ ኢየሱስ በነብያት መፀሃፍ እንደ ሚሞት የተጻፈውን ከፈፀሙ በኋላ፡፡ ከተሰቀለበት እንጨት ላይ አውርደው፡፡ የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስን ከተሰቀለበት አውርደው እንደሞተ አረጋገጡ