am_tn/act/13/26.md

1.4 KiB

የሐዋርያት ሥራ .13፡26-27

የሐዋርያት ሥራ .13፡26-27 እናንተ ከአብርሃም ዘር የሆናችሁ ውንደሞቼ… እግዚያብሄርን ምታመልኩ ጳውሎስ ለተደራሲያኑ ለእነሱ የሚጠቅማቸውን ነገር ሊነግራቸው መሆኑን ያመለክታል፡፡ ይህ ለእኛ ነው እኛ የሚለው ቃል ሁሉን አቀፍ ሲሆን ጳውሎስና በሙክራብ የተገኙ አድማጮቹን ይመለከታል፡፡ ይህ ስለ ደህንነታችን ነው፡፡ ይህ መልዕክት የተላከው ስለደህንነታችን ከእግዚያብሄር ነው፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ) ኢየሱስን አላወቁትም ኢየሱስ መሆኑን አላወቁም የነብያቱ ቃል ቃል የሚለው የሚወክለው የነቢያቱን መልዕክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ የነበያቱትን ፅሁፍ አሊያም መጸሃፍ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ የሚነበበው የሚያነበው ሰው ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ስለዚህ የነብያቱ ቃል እንዲፈፀም `ስለዚህ በኢየሩሳሌም ያሉ መሪዎች ያደረጉት በነበያቱ አፍ አስቀድሞ ተነገረውን ነው፡: