am_tn/act/13/21.md

711 B

የሐዋርያት ሥራ 13፡21-22

ለአርባ ዓመታት ያህል ለአርባ ዓመታት ያህል የእነሱ ንጉስ እንዲሆን ዳዊትን አነገሰው እግዚያብሄር ዳዊትን መረጠው የእነሱ ንጉስ የእስራሄል ንጉስ፣ በእስራኤል ላይ ሚነገስ እግዚያብሄር ስለ ዳዊት የተናገረው እግዚያብሄር ይህን ስለዳዊት ተናገረ የእሰይን ልጅ ዳዊትን አገኘሁት የእሰይን ልጅ ዳዊትን ተመለከትኩት እንደ ልቤ የሆነ ይህ ማለት የምፈልገውን ነገር የሚፈልግ ማለት ነው፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ