am_tn/act/13/19.md

880 B

የሐዋርያት ሥራ 13፡19-20

አጠቃላይ መረጃ ጳውሎስም በጵሲዲያ አንጾክያ ሙክራብ ለሚገኙ ታዳሚዎቹ በእስራኤል የሆነውን ታሪክ ይነግራቸው ጀመረ፡፡ ካደረገም በኋላ እግዚያብሄርም ካደረገ በኋላ ሕዝቡም አንዳንድ ግዜ ይህቃ በአንድ ባልተወሰነ ቦታ ሚኖርን ማንኛውንም ህዝብ ለማመልከት ይገባል፡፡ ሕዝባችንን ሰጠን እግዚያብሄር እስራኤልን ሰጠን መሬታችሁ የእስራኤላዊያን ገዛ ቤታችሁ አራት መቶ አምሳ ዓመት ግዜ ውስጥየተከናወነ ለአራት መቶ አምሳ ዓመት የተከናወነ እስከ ነብዩ ሳሙኤል እስከ ዘመነ ነበዩ ሳሙኤል ድረስ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ