am_tn/act/13/13.md

1.6 KiB

የሐዋርያት ሥራ 13፡13-15

አጠቃላይ መረጃ ቁጥር 13 እና 14 በጵሲዲያ አንጾኪያ የተጀመረውን አዲስ ታሪክ መነሻውን ይነግረናል፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ( [[rc:///ta/man/translate/writing-background]] ) አሁን ይህ የአዲሱ ታሪክ ጅማሮ ማብሰሪያ ነው ጳውሎስና ጓደኞቹ ከጳፋ ተነሰተው ለመሄድ በጀለናቸው ተነሱ ጳውሎስና አብረውት ነበሩት በጀለባ ከጳፋ ተነስተው ሄዱ ዮሃንስ ማርቆስ ግን ተዋቸው ነገር ግን ዮሃንስ ማር ጳውሎስን በርናባስን ትቷቸው ሄደ በጵንፍሊያ ወደምትገኝ ጰርጊያ መጡ በጵንፍልያ በምትገኝ ጰርጊያ ከተማ ደረሱ፡፡ የነብያትንና ህግ መጽኃፍትን ካነበቡ በኋላ እኒህ መጸሃፍት የሚያመለክቱት በአይሁዳዊያን መጸሃፍ ቅዱስ ውስጥ በተለምዶ ንባብ የሚደረግባቸው ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]] ) መልዕክት ላኩባቸው አንዳንድ ሰዎች ጳውሎስና ጓደኞቹ እንዲያናገርቻው ነገሩት ወንደሞች ይህ ቃል ክርስቲያን ሴት እና ወንዶችን የሚወክል ቃል ነው፡፡ የሚያጽናና ቃል ካለችሁ ከመካከላቸሁ ማንም ሊያጽናና እና ሊያበረታታ ሚችል ቃል ካለው፡፡ ተናገሩት እባካችሁ ተናገሩ