am_tn/act/13/09.md

2.1 KiB

የሐዋርያት ሥራ 13፡9-10

ጳውሎስ ተብሎ የተጠራው ሳውል አማራጭ ትርጓሜ እራሱን ጳውሎስ ብሎ የጠራው ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ትኩር ብሎ ተመለከተውና ጳውሎስ ምትአተኛውን በጥልቀት ተመለከተው አንተ የዲያቢሎስ ልጅ ጳውሎስ እያለ ያለው ሰውየው ሰይጣን ነው 1የዲያብሎስ ልጅ ወይም2 ልክ እንደ ዲያብሎስ 3 እነደ ዲያብሎስ የሚያደርግ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ([[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) አንተ ተንኮልና ክፋት የተሞላህ አንተ ሁልግዜ የሰው ልጆች በእውሸት እንዲያምኑ ውሸት የሆነውን የምታደርግ ክፋት በዚህ አውድ መሰረት የቃሉ ትርጓሜ ሰነፍ ሰው የእግዚያብሄርን ህግ መከተል እና በአገባቡ መኖር የማይፈልግ ማለት ነው፡፡ የጽድቅ ሁሉ ጠላት ጳውሎስ ኤማስን ከዲያቢሉስ ጎራ እየመደበው ሲሆን ልክ ዲያቢሎስ የእግዚያብሄርና የጽድቁ ተቃራኒ እንደሆነው ኤማስም እንዲሁ ነው እያለ ነው፡፡ የጌታን ቀና መንገድ ከማጣመም አታርፍምን? ጳውሎስ ኤማስን የዲያቢሎስን መንገድ መከተሉን እንዲያቆም እየገሰፀውና እየወቀሰው ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ፡ የእግዚያብሄርን እውነት ውሸት ነው ብለህ ማለትህን ማቆም አለብህ እያለው ነው፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) የእግዚያብሄር ቀና መንገድ ጳውሎስ ኤመሳን ስለ እግዚያብሄር ጽድቅና እውነት የሚናገረውን ውሸት እና ክህደት እየተቃወመው ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ፡ የእግዚያብሄር ቀና መንገድ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ([[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]])