am_tn/act/13/06.md

1.9 KiB

የሐዋርያት ሥራ 13፡6-8

እነረሱም ሄዱ እነሱም የሚለው ተውላጠስ ስም የሚያመለክተው በርናባስ፣ጳውሎስ እና ዮሃንስ ማርቆስ ነው፡፡ መላው ደሴት ከአንድ ደሴት ወደ ሌላ ደሴት በመዘዋወር በሁሉም ቦታዎች የክርስቶስን ወነጌል ሰብከዋል፡፡ ጳፋ በቆጵሮስ ደሴት ከሚገኙ ከተሞች ዋናዋና ትልቋናት፡፡ አገኙ ተገኝቷል የሚለው ሃረግ እዚህ የያዘው ትርጓሜ አንድ ነገር በብዙ ጥረት ሳይፈልጉት ይዞ ማምጣት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጓሜ እነርሱም መጡ አንድ ጠንቋይ ሰው የሆነ ጥንቆላን የሚያከናውን ውይም ከሰው አቅም በላይ የሆኑ ምትዓቶችን የሚተገብር ሰው፡፡ ይህ ምትዓተኛ ሰው ፈጣን የሆነ የማሰብ ችሎታ ነበረው ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ([[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) የተያያዙ ብዙውን ግዜ ከእርሱ ጋር አገረ ገዥ ለሮማዊያን አስተዳደር ተጠር የሆነ ክፍለ ሃገር አስተዳዳሪ ነው፡፡ ይህ ሰው ሰርግዮስ ጳውሎስ ኤልማስ ምትዓተኛው ሰው ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ( [[rc:///ta/man/translate/translate-names]] ) የሰሙ ትርጓሜ ነው ይህ በፅርዕ ወይም በግሪክ የስሙ ትርጓሜ ና፡፡ እነሱን በመቃወም ለማዞር ሞከረ እነሱ ዘወር እንዲሉ ለማድረግ በፅኑ ተቃወማቸው ወይም ዘወር እንዲሉ ለማድረግ የእነሱ ተቃዋሚ ሆነ ቆመ ፈልጎ ነበር ሰርግዮ ጳውሎስ ሽቶ ነበር ሞከረ ኤልምያስ ሞከረ አገረ ገዢው ከእምነተ ዘውር እነዲል ለማድረግ ሞከረ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ