am_tn/act/13/04.md

1.2 KiB

የሐዋርያት ሥራ 13፡4-5

ስለዚህ ይህ ቃል የሚያመለክተው አንድ ክስተት ከሱ በፊት በነበር ሌላ ክስተት ምክንያት መከሰቱ ነው፡፡ በዚህ ዓውድ መሰረትም የበርናባስና ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስ መለየታቸው ነው፡፡ ወረደ ይህ ደግሞ ስራውን ወደሌላ አቅጣጫ የሚቀይረው መዘውር ነው፡፡ ሴሊውቅያ ሴሊውቂያ በባህር አጠገብ ያለች ከተማ ናት እነሱ በየትኛውም አገባብ እነሱ የሚያመለክተው በርናባስና ጳውሎስን ነው፡፡ የሰላማነ ከተማ የሰላማነ ከተማ የምትገኘው በቆጵሮስ ነው፡፡ የአይሁድ ሙክራቦች ታሳቢ ወይም አማራጭ ፍቺዎች ሁለት ናቸው፡፡ 1ኛበርናባስና ሳኦል የሰበኩባቸው በሰላማነ የሚገኙ ሙክራቦች 2ኛ በርናባስና ሳኦል በሰላማና ከተማ ስብከት የጀመሩባቸውና በቆጵሮስ በተዘዋወሩበት ግዜ የተጠቀሙባቸው የአይሁድ ሙክራቦች፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ