am_tn/act/13/01.md

1.6 KiB

የሐዋርያት ሥራ 13፡ 1-3

አጠቃላይ መረጃ በቁጥር አንድ ላይ የታሪክ መዘውሩ ወደ አንጾክያ ቤተክርስቲያን በመዞር ህዝቡ በአንጾክያ መሰብሰቡን እንመለከታለን፡፡ በአንፆኪያ በስብሰባ ላይ በዚያን ግዚ በዙ ህዝብ በአንፆክያ ተሰብስቦ ነበር ሲሞን ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ ( rc://*/ta/man/translate/writing-background ) ይህ በእንዲህ እያለ ይህ ሃረግ በጥቅም ላይ የሚውለው አንድ ክስተት በተከሰተበት ወቅት በዚያው ተመሳሳይ ሰዓት ላይ ሌላ ክስተት ሲከሰት ነው፡፡ የሄሮድ የቅርብ ወዳጅ ምንኤን የሄሮድ አብሯ አደግ ወይም የቅርብ የሚባለ ሰው ነው፡፡ ስብሰባ በህብረት መቀመጥ አሊያም የአማኒያን ስብስብ እጃቸውንም በሰዎቹ ላይ ጫኑባቸው ለእግዚያብሄር ስራ መለየታቸውን ለማሳየት እጃቸውን ጫኑባቸው፡፡ እጅ የመጫን ስርዓት በአባቶች ልማድ መሰርት አንድን ለእግዚያብሄር ስራ የተለየን ሰው በመንፈስ ቅዱስ እንደተለዩ የሚረጋገጥባቸው ስርዓት አሊያም ወግ ነው፡፡ አሰናበቷቸው ሰዎቹን ወደ ስራቸው እንዲሄዱ አሰናበቷቸው ወይም በመንፈስ ቅዱስ የተለዩለትን ስራ እንዲሰሩ ሸኟቸው፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይመልከቱ