am_tn/act/12/24.md

1.4 KiB

የሐዋርያት ሥራ 12፡ 24-25

አጠቃላይ መረጃ: ይህ የእግዚአብሔር ቃል እንዴት እንደተስፋፋ እና ስለ ባርናባስ እና ሳኦል መረጃ የሚሰጠን ክፍል ነው፡፡ (ተመልከት: End of Story) የእግዚአብሔር ቃል እያደገ እና እየበዛ በዚህ ሥፍራ "ቃል' የሚለው ቃል የሚያመለክተው በኢየሱስ በኩል ስለሚገኝ ድነት የሚነገረውን የእግዚአብሔርን መልዕክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "የእዚአብሔር መልዕክት በየቦታው ተስፋፋ የአማኞችም ቁጥር በጣም በዛ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ወደ ኢየሩሳሌም ሄደው እንዲፈጽሙ የሰተጣቸውን ተምልዕኮ አጠናቀቁ አማራጭ ትርጉም: "ገንዘቡን በኢየሩሳሌም ለነበረችው ቤተ ክርስቲያን አስረከቡ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ተመለሱ አማራጭ ትርጉም: "ባርናባስ እና ሳኦል ወደ አንጾኪያ ተመለሱ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) ዮሐንስን ከእነርሱ ጋር ወሰዱት "ባርናባስ እና ሳኦል ዮሐንስን ከእነርሱ ጋር ወሰዱት" ሌላኛው ስሙ ማርቆስ ነው "ማርቆስ ተብሎ የሚጠራውን"